
ከዋንዛ ብቻ!
በምናመርታቸው የእንጨት ጌጦች
ከተፎካካሪዎች ይለዩ!
ደንበኞችዎን ያብዙ!
ስራዎን ያሳምሩ!
አላማችን፤
የ3D ኦርናመንቶችን ለሃገራችን ማስተዋወቅ
እና ወደ ፈርኒቸር ስራ ማስገባት።
የተጀመረውን የፈርኒቸር ምርቶችን በጥራት
የማምረት እንቅስቃሴ መቀላቅቀል እና መደገፍ።
የሃገራችንን ምርቶች ውበት መጨመር።
የ3D cnc አገልግሎቶች ለፈርኒቸር አምራቾች መስጠት።


በምናመርታቸው የእንጨት ጌጦች
ከተፎካካሪዎች ይለዩ!
ደንበኞችዎን ያብዙ!
ስራዎን ያሳምሩ!